1
ዮሐንስ 9:4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ቀን ሳለ፣ የላከኝን ሥራ መሥራት አለብን፤ ማንም ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል፤
Compara
Explorar ዮሐንስ 9:4
2
ዮሐንስ 9:5
በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ።”
Explorar ዮሐንስ 9:5
3
ዮሐንስ 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም፣ “ረቢ፤ ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ኀጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ራሱ ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እርሱ ወይም ወላጆቹ ኀጢአት አልሠሩም፤ ይህ የሆነው ግን የእግዚአብሔር ሥራ በርሱ ሕይወት እንዲገለጥ ነው።
Explorar ዮሐንስ 9:2-3
4
ዮሐንስ 9:39
ኢየሱስም፣ “ዕውሮች እንዲያዩ፣ የሚያዩም እንዲታወሩ፣ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ” አለ።
Explorar ዮሐንስ 9:39