1
ዘፍጥረት 10:8
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ኵሽ የናምሩድን አባት ነበረ፤ እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኀያል ጦረኛ ሆነ።
Compara
Explorar ዘፍጥረት 10:8
2
ዘፍጥረት 10:9
በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ዐዳኝ ነበረ፤ ስለዚህም፣ “በእግዚአብሔር ፊት እንደ ናምሩድ ብርቱ ዐዳኝ” ይባል ነበር።
Explorar ዘፍጥረት 10:9