1
ሐዋርያት ሥራ 24:16
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ስለዚህ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ንጹሕ ኅሊና እንዲኖረኝ ሁልጊዜ እጥራለሁ።
Compara
Explorar ሐዋርያት ሥራ 24:16
2
ሐዋርያት ሥራ 24:25
ጳውሎስ ስለ ጽድቅና ራስን ስለ መግዛት ስለሚመጣውም ፍርድ በሚናገርበት ጊዜ ግን ፊልክስ ፈርቶ፣ “ለጊዜው ይህ ይበቃል! ወደ ፊት ሲመቸኝ አስጠራሃለሁ፤ አሁን ልትሄድ ትችላለህ” አለው።
Explorar ሐዋርያት ሥራ 24:25