1
ሐዋርያት ሥራ 13:2-3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
እነዚህም ጌታን እያመለኩና እየጾሙ ሳሉ፣ መንፈስ ቅዱስ፣ “በርናባስንና ሳውልን እኔ ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ” አለ። እነርሱም ከጾሙና ከጸለዩ በኋላ እጃቸውን ጭነው አሰናበቷቸው።
Compara
Explorar ሐዋርያት ሥራ 13:2-3
2
ሐዋርያት ሥራ 13:39
በርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ ሕግ በኩል ማግኘት ያልተቻለውን ጽድቅ ያገኛል።
Explorar ሐዋርያት ሥራ 13:39
3
ሐዋርያት ሥራ 13:47
ደግሞም ጌታ እንዲህ ብሎ አዝዞናል፤ “ ‘ድነትን እስከ ምድር ዳርቻ ታደርስ ዘንድ፣ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ።’ ”
Explorar ሐዋርያት ሥራ 13:47