1
1 ቆሮንቶስ 7:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
በጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በቀር፣ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ባለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ እንደ ገና ዐብራችሁ ሁኑ።
Compara
Explorar 1 ቆሮንቶስ 7:5
2
1 ቆሮንቶስ 7:3-4
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ሁሉ ያድርግላት፤ ሚስትም ለባሏ እንዲሁ። ሚስት በራሷ አካል ላይ ሥልጣን የላትም፤ ባሏ እንጂ። እንዲሁም ባል በራሱ አካል ላይ ሥልጣን የለውም፤ ሚስቱ እንጂ።
Explorar 1 ቆሮንቶስ 7:3-4
3
1 ቆሮንቶስ 7:23
በዋጋ ተገዝታችኋል፤ ስለዚህ የሰው ባሮች አትሁኑ።
Explorar 1 ቆሮንቶስ 7:23