Logotip de YouVersion
La BíbliaPlansVídeos
Aconsegueix l'aplicació
Selector d'idiomes
Icona de cerca

Versets bíblics populars de 1 ቆሮንቶስ 4

1

1 ቆሮንቶስ 4:20

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንግሥት የወሬ ጕዳይ ሳይሆን የኀይል ጕዳይ ነው።

Compara

Explorar 1 ቆሮንቶስ 4:20

2

1 ቆሮንቶስ 4:5

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

ስለዚህ ጊዜው ሳይደርስ በምንም ነገር አትፍረዱ፤ ጌታ እስኪመጣ ጠብቁ። እርሱ በጨለማ ውስጥ የተሰወረውን ወደ ብርሃን ያመጣዋል፤ በሰዎች ልብ ውስጥ ያለውንም ሐሳብ ይገልጠዋል። በዚያ ጊዜ እያንዳንዱ ሰው የሚገባውን ምስጋና ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል።

Compara

Explorar 1 ቆሮንቶስ 4:5

3

1 ቆሮንቶስ 4:2

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

ባለዐደራዎችም ታማኝ ሆነው መገኘት አለባቸው።

Compara

Explorar 1 ቆሮንቶስ 4:2

4

1 ቆሮንቶስ 4:1

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

እንግዲህ ሰው ሁሉ እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር ባለዐደራዎች ሊቈጥረን ይገባል።

Compara

Explorar 1 ቆሮንቶስ 4:1

Plans de lectura i devocionals gratuïts relacionats amb 1 ቆሮንቶስ 4

Capítol anterior
Capítol següent
YouVersion

Animant-te i desafiant-te a buscar la intimitat amb Déu cada dia.

Ministeri

Sobre

Carreres

Fes-te voluntari

Blog

Premsa

Enllaços útils

Ajuda

Fer un donatiu

Versions de la Bíblia

Bíblia en àudio

Idiomes de la Bíblia

Verset del dia


Un Ministeri Digital de

Life.Church
Català

©2026 Life.Church / YouVersion

Política de privacitatCondicions d'ús
Programa de divulgació de vulnerabilitats
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest