1
የማቴዎስ ወንጌል 27:46
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም፦ አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው።
Параўнаць
Даследуйце የማቴዎስ ወንጌል 27:46
2
የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52
እነሆም፥ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ፥ ምድርም ተናወጠች፥ ዓለቶችም ተሰነጠቁ፤ መቃብሮችም ተከፈቱ፥ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሡ፤
Даследуйце የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52
3
የማቴዎስ ወንጌል 27:50
ኢየሱስም ሁለተኛ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ነፍሱን ተወ።
Даследуйце የማቴዎስ ወንጌል 27:50
4
የማቴዎስ ወንጌል 27:54
የመቶ አለቃም ከእርሱም ጋር ኢየሱስን የሚጠብቁ መናወጡንና የሆነውን ነገር አይተው፦ ይህ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ ብለው እጅግ ፈሩ።
Даследуйце የማቴዎስ ወንጌል 27:54
5
የማቴዎስ ወንጌል 27:45
ከስድስት ሰዓትም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
Даследуйце የማቴዎስ ወንጌል 27:45
6
የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23
ጲላጦስ፦ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን እንግዲህ ምን ላድርገው? አላቸው፤ ሁሉም፦ ይሰቀል አሉ። ገዢውም፦ ምን ነው? ያደረገው ክፋት ምንድር ነው? አለ፤ እነርሱ ግን፦ ይሰቀል እያሉ ጩኸት አበዙ።
Даследуйце የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа