1
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:20-21
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔር ያናገረለትንም ተስፋ ይቀራል ብሎ አልተጠራጠረም፤ በእምነት ጸና እንጂ፤ ለእግዚአብሔርም ክብርን ሰጠ። እግዚአብሔርም የሰጠውን ተስፋ ሊያደርግለት እንደሚችል በፍጹም ልቡ አመነ።
Параўнаць
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 4:20-21
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:17
“ለብዙዎች አሕዛብ አባት አደርግሃለሁ” ተብሎ እንደ ተጻፈ ሙታንን በሚያስነሣቸው፥ የሌሉትንም እንደ አሉ በሚያደርጋቸው በአመነበት በእግዚአብሔር ፊት አብርሃም የሁላችን አባት ነው።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 4:17
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:24-25
ስለ ኀጢአታችን የተሰቀለውን፥ ሊያስነሣንና ሊያጸድቀን የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ለይቶ በአስነሣው ስለምናምን ስለ እናም ነው እንጂ።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 4:24-25
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:18
አብርሃም “ዘርህ እንዲሁ ይሆናል” ብሎ እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠው ተስፋ ባልነበረ ጊዜ የብዙዎች አሕዛብ አባት እንደሚሆን አመነ።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 4:18
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:16
ስለዚህም እግዚአብሔር ለአብርሃምና ለዘሩ የሰጠው ተስፋ የታመነ ይሆን ዘንድ፥ የሚጸድቁ በእምነት እንጂ የኦሪትን ሥራ በመፈጸም ብቻ እንዳይደለ ያውቁ ዘንድ እግዚአብሔር ጽድቅን በእምነት አደረገ።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 4:16
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:7-8
“መተላለፋቸው የቀረላቸው፥ ኀጢአታቸውም የተሰረየላቸው ብፁዓን ናቸው። እግዚአብሔርም በደሉን የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።”
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 4:7-8
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:3
መጽሐፍስ ምን ይላል? አብርሃም በእግዚአብሔር አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 4:3
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа