1
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:17-18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም፤ በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ነው እንጂ መብልና መጠጥ አይደለምና። እንዲህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ ግን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና በሰውም ዘንድ የተመረጠ ነው።
Параўнаць
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 14:17-18
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:8
በሕይወት ብንኖርም ለእግዚአብሔር እንኖራለን፤ ብንሞትም ለእግዚአብሔር እንሞታለን፤ እንግዲህ በሕይወት ብንኖርም ብንሞትም ለእግዚአብሔር ነን።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 14:8
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:19
አሁንም ወንድማችን ይታነጽ ዘንድ ሰላምን እንከተላት።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 14:19
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:13
እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንነቃቀፍ፤ ይልቁንም ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖር ይህን ዐስቡ።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 14:13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12
እግዚአብሔር እንዲህ ብሎአልና፥ “እኔ ሕያው ነኝ፤ ጕልበትም ሁሉ ለእኔ ይሰግዳል፤ አንደበትም ሁሉ ለእኔ ይገዛል።” እነሆ፥ ሁላችን በእግዚአብሔር ዘንድ እንደምንመረመር ታወቀ።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:1
እምነቱ ደካማ የሆነውን ሰው ታገሡት፤ በዐሳቡም አትፍረዱ።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 14:1
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:4
እንግዲህ የሌላውን ሎሌ የምትነቅፍ አንተ ማነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለጌታው ነው። ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያነሣው ይችላልና ይቆማል።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 14:4
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа