1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ጴጥሮስም አፉን ከፈተና እንዲህ አለ፥ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንደማያዳላ በእውነት አየሁ። ነገር ግን በሕዝብ ሁሉ ዘንድ እርሱን የሚፈራና እውነትን የሚያደርግ በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው።
Параўнаць
Даследуйце የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
ለሚያምኑበትም ሁሉ ኀጢአታቸው በስሙ እንደሚሰረይላቸው ነቢያት ሁሉ ምስክሮቹ ናቸው።”
Даследуйце የሐዋርያት ሥራ 10:43
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа