1
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ ላይ የምትፈርድ ያንንም የምታደርግ ሰው ሆይ! ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የቸርነቱን፥ የቻይነቱን፥ የታጋሽነቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን? የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሓ ሊመራህ እንደሆነ አታውቅምን?
Параўнаць
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:1
ስለዚህ አንተ የምትፈርድ ሰው ሆይ! የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው ላይ በምትፈርድበት ነገር በራስህ ላይ ትፈርዳለህ፤ ፈራጅ የሆንከው አንተ ያንኑ ታደርጋለህና።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 2:1
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:11
በእግዚአብሔር ዘንድ ማዳላት የለምና።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 2:11
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚፈፅሙት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙት አይጸድቁምና።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል፤
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 2:6
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:8
በራስ ወዳዶች፥ ለእውነት በማይታዘዙት ነገር ግን ለዐመፃ በሚታዘዙት ላይ ቁጣና መቅሠፍት ይመጣባቸዋል።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 2:8
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሓ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቁጣ ቀን በራስህ ላይ ቁጣን ታከማቻለህ።
Даследуйце ወደ ሮሜ ሰዎች 2:5
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа