1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ ሳይታክቱ ዘወትር መጸለይ እንደሚገባቸው ለማስተማር ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤
Параўнаць
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:1
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እግዚአብሔር ታዲያ፥ ሌት ተቀን እየጮኹ ለሚለምኑት ሕዝቦቹ አይፈርድላቸውምን? ችላ በማለትስ ርዳታውን ያዘገይባቸዋልን? ሳይዘገይ በፍጥነት ይፈርድላቸዋል እላችኋለሁ። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆን?”
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
ኢየሱስ ግን፥ “በሰው ዘንድ የማይቻል ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አለ።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:27
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
እርሱም ፍርድ ሳይሰጣት ብዙ ጊዜ ቈየ፤ በኋላ ግን እንዲህ ሲል አሰበ፤ ‘ምንም እንኳ እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለ ነዘነዘችኝ እፈርድላታለሁ፤ አለበለዚያ ግን ዘወትር እየተመላለሰች ታሰለቸኛለች።’ ”
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
በእውነት እላችኋለሁ! የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ያልተቀበላት ሰው አይገባባትም።”
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:17
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት እንደእነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:16
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:42
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ኢየሱስም “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ቸር የለም።
Даследуйце የሉቃስ ወንጌል 18:19
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа