1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም “እያንዳንዳችን ሕልም አየን፤ ነገር ግን የእያንዳንዳችንን ሕልም የሚተረጒም ማንም የለም” አሉት። ዮሴፍም “ሕልም የመተርጐም ችሎታ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ የእያንዳንዳችሁን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
Параўнаць
Даследуйце ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የወይን ጠጅ አሳላፊው ግን ዮሴፍን አላስታወሰውም፤ ስለ ዮሴፍ የሆነውን ሁሉ ረሳ።
Даследуйце ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа