የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከትናሙና

የኢየሱስየፍርድሂደትጀመረ
ኢየሱስበአይሁድመሪዎችተጠየቀ።
ጥያቄ 1፡ስለእምነታችሁመቼዝምማለትእንዳለባችሁእናመቼመወያየትእንዳለባችሁየምትወስኑትእንዴትነው?
ጥያቄ 2፡ጴጥሮስኢየሱስንበርቀትለመከተሉምክንያቱምንይመስላችኋል? ኢየሱስንከመከተልጋርበተያያዘ፣
እኛምአንዳንድጊዜተመሳሳይነገርየምናደርገውእንዴትነው?
ጥያቄ 3፡በእግዚአብሔርሉዓላዊእጅስርየሚፈጸሙየፍትሕመጓደሎችንበተመለከተከኢየሱስምንልንማርእንችላለን?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።
More
ይህንን እቅድ ስላቀረበልን GNPI ኬንያን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://www.gnpi.org/tgg