40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርናሙና

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ቀን {{ቀን}} ከ40

ተሰዋ

ሉቃስ 23:25-43

  1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ ለምን የመስቀል ሞትን ታዘዘ? 
  2. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ተንጠልጥሎ እኔን ከህዝብ መሀል ነጥሎ ሲመለከተኝ በማስብበት ጊዜ የሚሰማኝ ስሜትና የማስበው ምንድን ነው? 

 

ቅዱሳት መጻሕፍት

ስለዚህ እቅድ

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More

ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus