40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርናሙና

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ቀን {{ቀን}} ከ40

የዩሐንስ ጥያቄ

ሉቃስ 7:18-23

  1. የኢየሱስ ሰውን ከሙታን ማስነሳት ስለ እርሱ የሚነግረኝ ምንድን ነው?  
  2. በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ኢየሱስ ማን ስለመሆኑ ጥርጣሬ ይገባኛል?  
  3. የእኔ ከልብ የሆኑ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው እና ምን አይነት ማረጋገጫ እፈልጋለሁ?

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 14ቀን 16