ተስፋ
ክርስቶስ የእኛ አሸናፊ
በአሸናፊው በክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር ለዘለዓለም ከሀጢአትና ከሞት ነፃ አውጥቶ ጠብቆናል፤ አሁንም በዚህ በወደቀ ዓለም ይጠብቀናል፤ አንድ ቀንም ወደ ራሱ በደህና ያደርሰናል፡፡
ገላትያ፡-
መዳንህን ለማግኘት በቂ እየሰራህ አይደለም ብለህ የምትጨነቅ ከሆነ፣ ይህ የምዕራፍ-ቀን እቅድ በገላትያ በኩል ያስታውሰሃል፡ ኢየሱስ ይህን ሁሉ አድርጓል! የሱ መስዋዕትነት ህግን ከመጠበቅ ነፃ አውጥቶሃል። በጸጋው ድነሃል እናም በመንፈሱ ኃይል ተሰጥተሃል እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ህይወት እንድትኖር። ይህ እቅድ የተዘጋጀው በYouVersion ነው።
ክርስቶስ የመጨረሻችን ንግስት አስቴር
የአስቴር መጽሐፍ የእግዚአብሔር ህዝብ ከዘር ወይም ከጅምላ ጥፋት ራሱን ሊከላከል እንኳን አቅም እንደሌለው በግልፅ ያሳያል፡፡ ራሷን አደጋ ውስጥ ጥላ ስለ ህዝቡ በንጉሱ ፊት ለመቆም ከህዝቡ ጋር በመሆን ራሷን ለየች:: ይህ የሶስት ቀናት የንባብ ዕቅድ የአስቴርን የጥንካሬና ፍቅር ታሪክ የሚዳስስና የክርስቶስን ታሪክ የሚያንፀባርቅ ሲሆን ይኸውም እርሱ እንደ እኛ ተቆጠሮ፣ ስለ እኛ መካከለኛ ሆኖ እና እኛ ራሳችንን ማዳን በማንችልበት ሁኔታ አዳነን፡፡
Haggai: ቀጣዩ ምን ይሆን?
ነገህን እየፈራህ ከሆነ ይህ የአምስት ቀናት እቅድ ለአንተ ነው፡፡ ምናልባት ልትቋቋመው የማትችለው አስቸጋሪ ሁኔታ ገጥሞህ ይሆናል፤ ነገር ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ ሆነህ ኑር ይኸውም በአንተ ሕይወት የመጨረሻው ቃል ያለው እግዚአብሔር ነው፡፡ አግዚአብሐርን ማስቀደም፣ ህወትህን ከዓላማው ጋር ማጣጣም፤ በሚያጠነክርህና ቀጣዩ ምን እንደሆነ በሚያስቀጥልህ እውነት ላይ ማረፍን ተማር፡፡