መዝሙር 94:12-14
መዝሙር 94:12-14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ብፁዕ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ የምትገሥጸው፣ ከሕግህም የምታስተምረው ሰው፤ ለኀጢአተኞች ጕድጓድ እስኪማስላቸው ድረስ፣ እርሱን ከመከራ ታሳርፈዋለህ። እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፤ ርስቱንም አይተውም።
ያጋሩ
መዝሙር 94 ያንብቡብፁዕ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ የምትገሥጸው፣ ከሕግህም የምታስተምረው ሰው፤ ለኀጢአተኞች ጕድጓድ እስኪማስላቸው ድረስ፣ እርሱን ከመከራ ታሳርፈዋለህ። እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፤ ርስቱንም አይተውም።