ብፁዕ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ የምትገሥጸው፣ ከሕግህም የምታስተምረው ሰው፤ ለኀጢአተኞች ጕድጓድ እስኪማስላቸው ድረስ፣ እርሱን ከመከራ ታሳርፈዋለህ። እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፤ ርስቱንም አይተውም።
መዝሙር 94 ያንብቡ
ያዳምጡ መዝሙር 94
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: መዝሙር 94:12-14
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች