መዓትን ተዋት፤ ቍጣንም ጣላት፥ እንዳትበድልም አትቅና።
ከቤትህ ሲሳይ ይመገባሉ፤ ከበረከትህም ወንዝ ይጠጣሉ።
በቤትህ የተትረፈረፈውን ምግብ ይጋበዛሉ፤ አስደሳች ከሆነ ወንዝህም ታጠጣቸዋለህ።
አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህን እንዴት አበዛህ! የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች