መጽሐፈ መዝሙር 36:8

መጽሐፈ መዝሙር 36:8 አማ05

በቤትህ የተትረፈረፈውን ምግብ ይጋበዛሉ፤ አስደሳች ከሆነ ወንዝህም ታጠጣቸዋለህ።