መዝሙር 135:13-14
መዝሙር 135:13-14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የኤርትራን ባሕር ፈጽሞ የከፈለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ እስራኤልን በመካከሉ ያሳለፈ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤
መዝሙር 135:13-14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ ስምህ ዘላለማዊ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ መታሰቢያህም ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳልና፣ ለአገልጋዮቹም ይራራላቸዋል።