መዝሙረ ዳዊት 135:13-14

መዝሙረ ዳዊት 135:13-14 መቅካእኤ

አቤቱ፥ ስምህ ለዘለዓለም ነው፥ ዝክርህም ለልጅ ልጅ ነው፥ ጌታ ለሕዝቡ ይፈርዳልና፥ ባርያዎቹንም ይረዳልና።