ማቴዎስ 22:1-2
ማቴዎስ 22:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ “መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች።
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 ያንብቡማቴዎስ 22:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም እንደ ገና እንዲህ የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤ “መንግሥተ ሰማይ ለልጁ ሰርግ የደገሰን ንጉሥ ትመስላለች፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 ያንብቡማቴዎስ 22:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ፦ መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች።
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 ያንብቡ