ኢዮብ 5:19
ኢዮብ 5:19 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
ከስድስት ችግሮች ያድንሃል፥ በሰባተኛውም ውስጥ ክፋት አትነካህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 ያንብቡኢዮብ 5:19 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከስድስት ዐይነት የመቅሠፍት አደጋዎች ይታደግሃል፤ በሰባተኛውም ምንም ጒዳት አይደርስብህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 ያንብቡኢዮብ 5:19 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ስድስት ጊዜ ከክፉ ነገር ያድንሃል፥ በሰባተኛውም ጊዜ ክፋት አትነካህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 ያንብቡኢዮብ 5:19 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በስድስት ክፉ ነገር ውስጥ ያድንሃል፥ በሰባትም ውስጥ ክፋት አትነካህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 ያንብቡ