ኢዮብ 33:28-30
ኢዮብ 33:28-30 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነፍሴ ወደ ጥፋት እንዳትወርድ አድኖአታል፥ ሕይወቴም ብርሃንን ታያለች።’ “እነሆ፦ ሁሉን የሚችል እርሱ፥ ይህን ሁሉ ሦስት ጊዜ ከሰው ጋር ያደርጋል፤ ሕይወቴም በብርሃን ውስጥ ታመሰግን ዘንድ፥ እርሱ ነፍሴን ከሞት አድኖአታል።
ያጋሩ
ኢዮብ 33 ያንብቡኢዮብ 33:28-30 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነፍሴ ወደ ጕድጓድ እንዳትወርድ፣ ታድጓታል፤ በሕይወትም ሆኜ ብርሃን አያለሁ።’ “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ፣ ሁለት ሦስት ጊዜ ለሰው ያደርጋል። ይኸውም የሕይወት ብርሃን ይበራለት ዘንድ፣ ነፍሱን ከጕድጓድ ለመመለስ ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 33 ያንብቡኢዮብ 33:28-30 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነፍሴ ወደ ጕድጓድ እንዳትወርድ አድኖአታል፥ ሕይወቴም ብርሃንን ታያለች ይላል። እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ሁለት ጊዜና ሦስት ጊዜ ከሰው ጋር ያደርጋል፥ ይህም ነፍሱን ከጕድጓድ ይመልስ ዘንድ፥ በሕያዋንም ብርሃን ያበራ ዘንድ ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 33 ያንብቡ