የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ኢዮብ 23:11

ኢዮብ 23:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

እንደ ትእ​ዛዙ እወ​ጣ​ለሁ፥ መን​ገ​ዱ​ንም ጠብ​ቄ​አ​ለሁ፥ ፈቀ​ቅም አላ​ል​ሁም።

ያጋሩ
ኢዮብ 23 ያንብቡ

ኢዮብ 23:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግሮቼ ርምጃውን በጥብቅ ተከታትለዋል፤ ፈቀቅ ሳልል መንገዱን ጠብቄአለሁ።

ያጋሩ
ኢዮብ 23 ያንብቡ

ኢዮብ 23:11 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)

እግሬ ወደ እርምጃው ተጣብቆአል፥ መንገዱንም ጠብቄአለሁ፥ ፈቀቅም አላልሁም።

ያጋሩ
ኢዮብ 23 ያንብቡ

ኢዮብ 23:11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

እግሮቼ እርሱ በሚወደው መንገድ ይሄዳሉ፤ በማወላወል ወደ ግራም ወደ ቀኝም አልልም።

ያጋሩ
ኢዮብ 23 ያንብቡ

ኢዮብ 23:11 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

እግሬ ዱካውን ተከትሎአል፥ መንገዱንም ጠብቄአለሁ፥ ከመስመር አልወጣሁም።

ያጋሩ
ኢዮብ 23 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች