ኢዮብ 22:21-22
ኢዮብ 22:21-22 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“ስለዚህ ኢዮብ ሆይ፥ ራስህን ለእግዚአብሔር አስገዛ፤ ከእርሱም ጋር ሰላም ይኑርህ፤ ይህን ብታደርግ መልካም ነገርን ታገኛለህ። እግዚአብሔር የሚሰጥህን ትምህርት ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር።
ያጋሩ
ኢዮብ 22 ያንብቡኢዮብ 22:21-22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“አሁንም መታገሥ ትችል እንደ ሆነ፥ ፍሬህም ይበጅ እንደ ሆነ እስኪ ጽኑ ሁን። ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፤
ያጋሩ
ኢዮብ 22 ያንብቡኢዮብ 22:21-22 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ለእግዚአብሔር ተገዛ፤ ከርሱም ጋራ ሰላም ይኑርህ፤ በረከትም ታገኛለህ። ምክርን ከአፉ ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር።
ያጋሩ
ኢዮብ 22 ያንብቡኢዮብ 22:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፥ በዚያም በጎነት ታገኛለህ። ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥
ያጋሩ
ኢዮብ 22 ያንብቡ