መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22

መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22 አማ54

አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፥ በዚያም በጎነት ታገኛለህ። ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥