ኢዮብ 1:1-2
ኢዮብ 1:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አውስጢድ በሚባል ሀገር ስሙ ኢዮብ የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ ያም ሰው ቅን፥ ንጹሕና ጻድቅ፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፉ ሥራም ሁሉ የራቀ ነበር። ሰባትም ወንዶች፥ ሦስትም ሴቶች ልጆች ነበሩት።
ያጋሩ
ኢዮብ 1 ያንብቡኢዮብ 1:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ዖፅ በሚባል አገር የሚኖር ኢዮብ የተባለ ሰው ነበረ፤ ይህ ሰው ነቀፋ የሌለበት፣ ቅን፣ እግዚአብሔርን የሚፈራና ከክፋት የራቀ ነበር። እርሱም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት።
ያጋሩ
ኢዮብ 1 ያንብቡኢዮብ 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዖፅ በሚባል አገር ስሙ ኢዮብ የተባለ አንድ ሰው ነበረ፥ ያም ሰው ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ ነበረ። ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር።
ያጋሩ
ኢዮብ 1 ያንብቡ