መጽሐፈ ኢዮብ 1:1-2

መጽሐፈ ኢዮብ 1:1-2 አማ54

ዖፅ በሚባል አገር ስሙ ኢዮብ የተባለ አንድ ሰው ነበረ፥ ያም ሰው ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ ነበረ። ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}