2 ዜና መዋዕል 31:20 - Compare All Versions

2 ዜና መዋዕል 31:20 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሕዝቅያስ በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት መልካም፣ ቅንና ታማኝ ሆኖ በመገኘት በመላው ይሁዳ የፈጸመው ተግባር ይህ ነው።

2 ዜና መዋዕል 31:20 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ንጉሥ ሕዝቅያስ በመላው የይሁዳ ግዛት መልካም የሆነውንና ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኘውን ነገር ሁሉ አደረገ፤

2 ዜና መዋዕል 31:20 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሕዝ​ቅ​ያ​ስም በይ​ሁዳ ሁሉ እን​ዲህ አደ​ረገ፤ በአ​ም​ላ​ኩም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት መል​ካ​ም​ንና ቅን ነገ​ርን እው​ነ​ት​ንም አደ​ረገ።

2 ዜና መዋዕል 31:20 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሕዝቅያስም በይሁዳ ሁሉ እንዲህ አደረገ፤ በአምላኩም በእግዚአብሔር ፊት መልካምንና ቅንን ነገር እውነትንም አደረገ።

2 ዜና መዋዕል 31:20 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሕዝቅያስም በይሁዳ ሁሉ እንዲህ አደረገ፤ በአምላኩም በጌታ ፊት መልካምንና ቅንን ነገር እውነትንም አደረገ።