1 ዜና መዋዕል 16:26
1 ዜና መዋዕል 16:26 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሌሎች ሕዝቦች የሚሰግዱላቸው አማልክት ጣዖቶች ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን የፈጠረ አምላክ ነው።
1 ዜና መዋዕል 16:26 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።