መኃልየ መኃልይ 4:16

መኃልየ መኃልይ 4:16 አማ54

የሰሜን ነፋስ ሆይ፥ ተነሥ፥ የደቡብም ነፋስ ና፥ በገነቴ ላይ ንፈስ፥ ሽቱውም ይፍሰስ፥ ውዴ ወደ ገነቱ ይግባ መልካሙንም ፍሬ ይብላ።