ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19-20

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19-20 አማ54

አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል። ለአምላካችንና ለአባታችንም እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።