ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3 አማ54

ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤