መጽሐፈ ነህምያ 4:6

መጽሐፈ ነህምያ 4:6 አማ54

ቅጥሩንም ሠራን፥ ቅጥሩም ሁሉ እስከ እኩሌታው ድረስ ተጋጠመ፥ የሕዝቡም ልብ ለሥራው ጨከነ።