የማቴዎስ ወንጌል 6:26

የማቴዎስ ወንጌል 6:26 አማ54

ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?

ተዛማጅ ቪዲዮዎች

ከ የማቴዎስ ወንጌል 6:26ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች