የማቴዎስ ወንጌል 2:11

የማቴዎስ ወንጌል 2:11 አማ54

ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች