የማቴዎስ ወንጌል 14:13-14

የማቴዎስ ወንጌል 14:13-14 አማ54

ኢየሱስም በሰማ ጊዜ ከዚያ ብቻውን ወደ ምድረ በዳ በታንኳ ፈቀቅ አለ፤ ሕዝቡም ሰምተው ከከተማዎቹ በእግር ተከተሉት። ወጥቶም ብዙ ሕዝብ አየና አዘነላቸው ድውዮቻቸውንም ፈወሰ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች