የሉቃስ ወንጌል 1:8-9

የሉቃስ ወንጌል 1:8-9 አማ54

እርሱም በክፍሉ ተራ በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፥ እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት።