መጽሐፈ ኢያሱ 2:21

መጽሐፈ ኢያሱ 2:21 አማ54

እርስዋም፦ እንደ ቃላችሁ ይሁን አለች፥ ሰደደቻቸውም እነርሱም ሄዱ፥ ቀዩንም ፈትል በመስኮቱ በኩል አንጠለጠለችው።