መጽሐፈ ኢዮብ 7:17-18

መጽሐፈ ኢዮብ 7:17-18 አማ54

ሰው ምንድር ነው ታከብረው ዘንድ፥ ልብህንስ ትጥልበት ዘንድ፥ ማለዳ ማለዳስ ትጐበኘው ዘንድ፥ ሁልጊዜስ ትፈታተነው ዘንድ?