መጽሐፈ ኢዮብ 5:8-9

መጽሐፈ ኢዮብ 5:8-9 አማ54

እኔ ግን እግዚአብሔርን እለምን ነበር፥ ነገሬንም ወደ እግዚአብሔር አቀርብ ነበር። የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል።