የዮሐንስ ወንጌል 8:45-47

የዮሐንስ ወንጌል 8:45-47 አማ54

እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም። ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም? ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።”