ትንቢተ ኢሳይያስ 65:23

ትንቢተ ኢሳይያስ 65:23 አማ54

እነርሱ ከነልጆቻቸው የእግዚአብሔር ቡሩካን ዘር ናቸውና በከንቱ አይደክሙም ለጥፋትም አይወልዱም።