ትንቢተ ሆሴዕ 6:1

ትንቢተ ሆሴዕ 6:1 አማ54

ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ፥ እርሱ ሰብሮናልና፥ እርሱም ይፈውሰናል፥ እርሱ መትቶናል፥ እርሱም ይጠግነናል።