ኦሪት ዘፍጥረት 2:9

ኦሪት ዘፍጥረት 2:9 አማ54

እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያስኘውን፤ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል የሕይወትን ዛፍ፤ መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}