ኦሪት ዘፍጥረት 16:1-2

ኦሪት ዘፍጥረት 16:1-2 አማ54

የአብራም ሚስት ሦራ ግን ለአብራም ልጅ አልወለደችለትም ነበር፤ ስምዋ አጋር የተባለ ግብፃዊት ባሪያም ነበረቻት ሦራም አብራምን፤ እነሆ እንዳልወልድ እግዚአብሔር ዘጋኝ ምናልባት ከእርስዋ በልጅ እታነጽ እንደ ሆነ ወደ እርስዋግባ አለችው፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}