ወደ ገላትያ ሰዎች 1:17

ወደ ገላትያ ሰዎች 1:17 አማ54

ከእኔም በፊት ሐዋርያት ወደ ነበሩት ወደ ኢየሩሳሌም አልወጣሁም፥ ነገር ግን ወደ ዓረብ አገር ሄድሁ እንደ ገናም ወደ ደማስቆ ተመለስሁ።